ቻርጅ ግሪን
ፈጣንና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገነባ የመኪና ቻርጅ ጣቢያ።
አስተማማኝና ምቹ የአገልግሎት ቦታ።
ለጉዞዎ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ የሆነ አስተማማኝ ኃይል!
- በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተዘጋጀ ፈጣን የመኪና ቻርጅ ጣቢያ።
- አስተማማኝ፣ ምቹ እና ጥራት ያለው አገልግሎት።
- ለጉዞዎ የሚታመን ኃይል፣ ሁልጊዜ ዝግጁ!
👁 83 views
Lead Organization or Person
EEU and Telebirr